@yayazuf
2,090
554,566
81
553d ago
0.0
avg. per month
ሩቅ ሃገር ስደት ላይ የምንገኝ በብዙ ፈተና ውጣ ውረድ ውስጥ ያለፍን ወደፊትም ለማየት የምንጓጓ ትንሽዬ ቤተሰብ በዚህ ብርዱ ፣ በዚህ ሰደት ፣ በዚህ የቤተሰብ ናፍቆት ሲቀጥል ፣ ሃገር ናፍቆት አስቃይቶ ሊደፋን የደረስን እንዳልኳችሁ ትንሽዬ ቤተሰብ ነን ። እንኳን ወደዚህ ቤተሰብ በሰላም መጡ ይህ ቤተሰብ ሁለት አስርተ አመታት አብሮ ለመኖር የቀሩት በጣም ትንሽ አመታት ነው ። ነገር ግን በነዚህ ሁሉ አመታቶች ውስጥ 15,679 ግዜ ተጣልተው ነገር ግን አባትየው ያሸነፈው 1 ግዜ ብቻ እሱንም ያው አለ አይደል። ሌላውን 15,678 ግዜ እናትየው ነች ያሸነፈችው ። እንግዲህ ምክር ቢጤ ከፈለጉ ኢንቦክስ አድርጉልን እንመክሮታለን ሳይሆን ደግሞ እንመካከራለን ። በድጋሚ እንኳን ወደያያ ቤተሰብ በሰላም መጣችሁ ።