Channel Banner
Channel Avatar

Fidel Media ፊደል ሚድያ

🇨🇭 Switzerland

@fidel_media

Subscribers

41,700

Total Views

1,031,400

Video Count

370

Last Upload

48d ago

Monthly Uploads

0.3

avg. per month

Latest Videos

11 August 2026

11 August 2026

65 views 1 month ago
ፊደል ዜና || ፋኖ መንግስትን አስጠነቀቀ | በዩክሬን ያሉ ኢትዮጵያዊያን ጉዳይ | ዘለንስኪ እጅ ስጡ አሉ | እስራኤል ኢትዮጵያዊያንን አገደች

ፊደል ዜና || ፋኖ መንግስትን አስጠነቀቀ | በዩክሬን ያሉ ኢትዮጵያዊያን ጉዳይ | ዘለንስኪ እጅ ስጡ አሉ | እስራኤል ኢትዮጵያዊያንን አገደች

1,734 views 4 years ago
ፊደል ዜና || ፋኖዎች ተገደሉ | የመንግስት ሃይሎች ድርጊት አስደንግጦኛል - አሜሪካ | በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምን ተፈጠረ? | ሩሲያ አስተባበለች

ፊደል ዜና || ፋኖዎች ተገደሉ | የመንግስት ሃይሎች ድርጊት አስደንግጦኛል - አሜሪካ | በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምን ተፈጠረ? | ሩሲያ አስተባበለች

1,831 views 4 years ago
ፊደል ዜና || በጦርነቱ ከ749 በላይ ንጹሃን ተገድለዋል - ኢሰመኮ | ቆቦ በትግራይ ተፈናቃዮች ተጥለቀለቀች | የትግራይ ፓርቲዎች ህወሃት ላይ ተነሱበት

ፊደል ዜና || በጦርነቱ ከ749 በላይ ንጹሃን ተገድለዋል - ኢሰመኮ | ቆቦ በትግራይ ተፈናቃዮች ተጥለቀለቀች | የትግራይ ፓርቲዎች ህወሃት ላይ ተነሱበት

1,161 views 4 years ago
ፊደል ዜና || 46 እስረኞች ወደ አባ ሳሙኤል እስር ቤት ተወሰዱ | የሩሲያ- ዩክሬን ድርድር ያለስምምነት ተጠናቀቀ | የታምራት ነገራ የችሎት ዉሎ

ፊደል ዜና || 46 እስረኞች ወደ አባ ሳሙኤል እስር ቤት ተወሰዱ | የሩሲያ- ዩክሬን ድርድር ያለስምምነት ተጠናቀቀ | የታምራት ነገራ የችሎት ዉሎ

867 views 4 years ago
ፊደል ዜና || የመቀሌና አክሱም ተፈናቃዮች ቆቦ እየገቡ ነው | የትግራዋይ ስደተኞች 5 ሚስጥሮች | ዩክሬን የእህል ምርቶቿን ከዓለም ገበያ አገደች |

ፊደል ዜና || የመቀሌና አክሱም ተፈናቃዮች ቆቦ እየገቡ ነው | የትግራዋይ ስደተኞች 5 ሚስጥሮች | ዩክሬን የእህል ምርቶቿን ከዓለም ገበያ አገደች |

1,598 views 4 years ago
ፊደል ዜና || የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ባልደረባ ታሰሩ | ጌታቸው ረዳ ካደ | ቻይና አደራድራለሁ አለች | አስደንጋጩ የተመድ ሪፖርት

ፊደል ዜና || የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ባልደረባ ታሰሩ | ጌታቸው ረዳ ካደ | ቻይና አደራድራለሁ አለች | አስደንጋጩ የተመድ ሪፖርት

4,588 views 4 years ago
ፊደል ዜና || በጦርነቱ የሸሹ የብልፅግና አመራሮች | በሞጣ ስለተፈጠረው ሙሉ መረጃ | የ7 ህፃናት ህይወት አለፈ | ሩሲያ ጠላቶቿን ይፋ አደረገች

ፊደል ዜና || በጦርነቱ የሸሹ የብልፅግና አመራሮች | በሞጣ ስለተፈጠረው ሙሉ መረጃ | የ7 ህፃናት ህይወት አለፈ | ሩሲያ ጠላቶቿን ይፋ አደረገች

1,250 views 4 years ago
ፊደል ዜና || ሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ተፈቱ? | የአማራ ብልጽግና አመራሮቹን አገደ | የትግራዩ የገንዘብ ዝውውር | የከሸፈው ተኩስ አቁም

ፊደል ዜና || ሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ተፈቱ? | የአማራ ብልጽግና አመራሮቹን አገደ | የትግራዩ የገንዘብ ዝውውር | የከሸፈው ተኩስ አቁም

1,482 views 4 years ago
ፊደል ዜና || ስለዩክሬን ጦርነት ሰበር መረጃ | አቶ ዳውድ እንዲለቀቁ ተጠየቀ | ኢዜማ አምርሯል | የወ/ሮ አዳነች አወዛጋቢ ውሳኔ | ህወሃት ላይ እርምጃ

ፊደል ዜና || ስለዩክሬን ጦርነት ሰበር መረጃ | አቶ ዳውድ እንዲለቀቁ ተጠየቀ | ኢዜማ አምርሯል | የወ/ሮ አዳነች አወዛጋቢ ውሳኔ | ህወሃት ላይ እርምጃ

852 views 4 years ago

Channel Description

የለውጥ ወጀብ ባለፉት አመታት ሀገራችንን በበጎም ሆነ በክፉ ሲንጣት መቆየቱ ይታወቃል። ይህ ተስፋ ሰጪ ከነበሩ ሁነቶች አንስቶ የለውጡን ጉዞ ህዝብ በጥርጣሬ እንዲመለከት እስካስገደዱ አንዳንድ ጨለምተኛ እንቅስቃሴዎች ድረስ በታየበት የለውጥ ሂደት ውስጥ መገናኛ ብዙሀን የተወጡት ሚና አሌ የማይባል ነው። በተለይም ደግሞ ያለፉት ሶስት አመታት የሚዲያው ምህዳር ሰፍቶ የታየባቸው ነበሩ። በዚህ ረገድ የማህበራዊ እና ኦንላየን ሚዲያዎች መጠነኛ ክፍተት ቢኖርባቸውም ከመደበኛው የመገናኛ ብዙሀን በተሻለ መረጃዎችን በፍጥነት በማድረስና ለብዙ ሰዎች የመረጃ ምንጭ የመሆን ሂደታቸውን ያጠናከሩበት ጊዜ ነበር። የለውጡ አየር ይዞት የመጣው ሀሳብን የመግለፅ ነፃነትና መለስተኛ የመገናኛ ብዙሀን በነፃነት የመንቀሳቀስ ምህዳር መፈጠሩ አዳዲስ የኦንላየን መገናኛ ብዙሀን እንዲፈጠሩ አስችሏል። እኛም ይህን አመርቂ ጅምር በመንተራስ ወደ ኦንላየን ሚዲያው መቀላቀልና በሀገራችን የለውጥ ሂደት ላይ ገንቢ ሚናን የሚጫወት፣ የተንሻፈፉ እንቅስቃሴዎች ሲኖሩም የሚተች "ፊደል ሚዲያ" የተሰኘ የኦንላየን ሚዲያ ለመክፈት ቅድመ ዝግጅት አጠናቀን መጥተናል። "ፊደል" የሚል ስያሜን የሰጠነው ይህ የኦንላየን ሚዲያም በፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ሂደቶች ላይ ዋነኛ ትኩረት አድርጎ ወቅታዊ ጉዳዮችን የሚዘግብ ሲሆን በተለያዩ የሀገራችንና አለምአቀፍ ሁነቶችን ዘርፎች ላይም የሚሰራ ይሆናል። ከዚሁ ጋር በተያያዘም የዩትዩብ ገፃችን ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር በማድረግ መረጃዎችን ማግኘትና ቤተሰብ መሆን እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድ ማጋራት እንደምትችሉ ለመግለፅ እንወዳለን። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Keywords